ሳንጆርጅ የኛ ለሃገር ኩራት ክብር የሆነ ብቸኛ እሱ ነው አንደኛ አሁን ሌላ ማነው ከኛ ሌላ እየደጋገመ ዋንጫ የሚበላ
አንበሳ ነን አንበሳ ነን እኛ የሜዳ ላይ ንጉስ ለማንም አንተኛ
የቅዱስ ጊዮርጊስ ደጋፊዎች የ2009 ዓ.ም የአደዋ ድል በአልን በሽለላ እና በቀረርቶ ሲያከብሩ
Amazing St.George fans made the dark night bright like a diamond through their renowned mobile flash celebration. ላ ላላ ላላ ላላ ሊሆን ላ ላላ ላላ ላላ ሊሆን ማነው እንደኛ የሚሆን ቻምፒዮን ቻምፒዮን
St.George FC Ethiopia fans arriving in Bahir Dar